የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት

የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነርና ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ ስለምንሳቸው ስራዎች የፊት ለፊት ውይይት አድርገዋል፡፡
የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች፡-
• የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ፕሮፋይል ቀርቧል
• ኢፕአ ለብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ግልጽ ሆኑ በምክር አገልግሎትና ስልጠናዎች የአጋርነት መነሻ መኖራቸው
• ለብ/ተ/ኮ ክፍተቶች ያሉበትና ጥናት ላይ የተመሰረተ ስራዎች መስራት እንደሚያስፈልግ
• ኢፕአ የ ብ/ተ/ኮ ስራዎች ለማገዝ ከፍተኛ አቅም ያለው አጋር እንደሆነ
• ኢፕአ ውስጥ ያለው እውቀትና ልምድ በኮሚሽኑ ውስጥ ያለውን ክፍተት ለመሙላት በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ ከተነሱት ውስጥ ጥቂቶቹ ሲሆኑ በመጨረሻም የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ በማቋቋም፣የድርጊት መር-ግብር በማዘጋጀት እና የጋራ መግባቢያ ሰነድ በማዘጋጀት ወደስራ እንዲገባ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

Looking for a First-Class Business Plan Consultant?