-
Empowering Ethiopian Investment Professionals with COMFAR Training
- January 27, 2025
- Posted by: admin
- Categories:
No CommentsUNIDO is excited to announce the successful completion of the 3-day COMFAR training for 24 dedicated professionals from the Industrial Projects Service (IPS), Industrial Parks Development Corporation – Ethiopia (30% women).
Day 2 focused on marketing and technical analysis, where participants gained hands-on experience by working through a case study on a canned tomato business. Live demos enriched the sessions and ensured a practical understanding of COMFAR’s capabilities.
Day 3 wrapped up with in-depth discussions on financial analysis and key COMFAR features. Participants not only mastered data entry for the case study but also learned how to interpret results effectively. To continue their learning journey, we provided an additional mining project case study for further practice.
At the end of the training, certificates were awarded to celebrate their achievements and dedication. We’re proud to have supported these professionals in advancing their skills, further empowering them to assess and promote impactful investment projects.
-
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት (IPS) ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ (MOU) ተፈራረመ
- January 26, 2025
- Posted by: admin
- Categories:
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት (IPS) ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ (MOU) ጥር 13/2017 ዓ/ም ተፈራረመ።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት አዝመራው አየሁ (ዶ/ር) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተግባር ትምህርት በመስጠትና ችግር ፈቺ ምርምሮችን በመስራት የአካባቢውንና የሀገርን ችግር በመቅረፍ በእውቀት ላይ የተመሰረተ የማህበረሰብ አገልግሎት የመስጠት ተልእኮዎችን ይዞ ሲሰራ ቢቆይም አሁን ላይ በተሰጠው ሀገራዊ የዩኒቨርሲቲዎች ልየታ መሰረት ወደ አፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ጎራ ተመድቦ አፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን እየሰራ ያለ ተቋም መሆኑን ለቡድኑ ገለጻ አድርገዋል። አዝመራው አየሁ (ዶ/ር) ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን የሰለጠነ የሰው ሀይል እንድናፈራ፣ ኢንዱስትሪዎች የሚፈልጓቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንድናመርት፣ ኢንዱስትሪዎችን እንድናማክርና ከኢንዱስትሪዎች ጋር በቅርበት እንድንሰራ የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ አሰራርን ተከትለን እየሰራን እንገኛለን ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር አዋጅ ወጥቶ ስራ ላይ ውሏል ብለው እኛም ቀድመን የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር አማካሪ ቦርድ አቋቁመን ወደ ስራ የገባን በመሆናችን መደላድል ፈጥረናል ብለዋል። የአማካሪ ድርጅቱ ስራዎች በአብዛኛው ከአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ጋር አብረው የሚሄዱ በመሆናቸውና የካበተ ልምዳችሁን እያካፈለችሁን አብረን በጋራ እንድንሰራ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣችሁ ሲሉ ተናግረዋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፕሬዚደንት ተወካይና የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር) በጋራ ስራ ስንሰራ ውጤታማ መሆን እንደምንችል የሚያስገነዝብ ዩኒቨርሲቲ ለኢንዱስትሪ የሚል ሞቶ ያለው የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ እየፈጠርን መስመራችንን ከኢንዱስትሪው ጋር ማስተካከል ስላለብን ለተመሳሳይ ዓላማና ፍላጎት ነው ዛሬ የተገናኘነው ብለዋል። ዩኒቨርሲቲውና ኢንዱስትሪው በጋራ በቂ ክህሎት ያላቸው ተማሪዎችን እያሰለጠኑ ወደ ገበያው በማቅረብና በመቅጠር ሚናቸውን መወጣት ይኖርባቸዋል ያሉ ሲሆን አክለውም የተናጠል የሚባል ስራ አይኖርም ብለዋል። የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ካሪኩለም በጋራ ከመቅረጽ ጀምሮ መሳተፍና ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ስልጠናዎችን የመስጠትና ሪሶርስ በጋራ የመጠቀም ልምድ ማዳበር ያለባቸው መሆኑን ተናግረው ዩኒቨርሲቲው ብቻውን ወይም ኢንዱስትሪው ብቻውን በተናጠል የሚያመጡት ውጤት እንደሌለም ነው ያስገነዘቡት።
አቶ ሽፈራው ሰሎሞን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ የመግባቢያ ስምምነቱ ዋና አላማ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የማማከር አገልግሎት በመሆኑ በሀገሪቷ የተመሠረቱ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎች በዚህ የማማከር ጥራት ውስጥ ያለፉ በመሆናቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎችም በሂደቱ ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበሩ ተናግረዋል። አክለውም በተለይ የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች ተቋማዊ ሆነው የራሳቸውን የገቢ ምንጭ እንዲፈጥሩና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስገድድ የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቷል ብለው የዛሬው MOU ስምምነት ይሄንን ትስስር ለመፍጠር የታሰበ እንደሆነም ተናግረዋል። በተጨማሪም በዋናነት አማካሪ ድርጅቱ ስራዎች ሲኖሩ ላብራቶሪዎችን፣ ወርክሾፖችን፣ የሰው ሀይልና ሌሎች የዩኒቨርሲቲውን ግብአቶች በጋራ ለመጠቀም የሚያስችል ስምምነት እንደሆነም ነው ዋና ስራ አስኪያጁ የተናገሩት። በውጭ ያለው ተሞክሮ የሚያሳየው ሀገርን፣ ከተማንና ትውልድን እየቀየሩ ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች በመሆናቸው በእኛም ሀገር ለአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጠው ትኩረት መሬት ወርዶ ውጤት እንዲያመጣ አማካሪ ድርጅቱ የማማከር ስራዎችን በመስራትና ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ወደ ስራ በማስገባት እንደሚያግዝ ተናግረዋል። -
በኢፕአ ማኔጅመንት ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መካከል በቀን 13/5/17 ዓ.ም ውይይት የተካሄደ ሲሆን
- January 22, 2025
- Posted by: admin
- Categories:
በኢፕአ ማኔጅመንት ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መካከል በቀን 13/5/17 ዓ.ም ውይይት የተካሄደ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው በኩል ዶክተር አዝመራው አጠር ያለ ማብራሪያ በጋራ ልንሰራባቸው የምንችላቸው 6 ትኩረት መስኮች (Thematic areas) ብለው ካቀረቡ በኋላ ኢፕአ ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ልንሰራባቸው የምንችላቸው ጉዳዮች ላይ በአቶ አለማየሁ አማካኝነት ቀርቧል፡፡ በኢፕአ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሺፈራው ሰለሞን በኩል የማጠናከሪያ ሀሳብ የቀረበ ሲሆን በመቀጠልም ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል በመጨረሻም የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከተፈረመ በኋላ የዩኒቨርሲቲው ስራዎች ተገብኝተዋል
-
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት
- April 2, 2018
- Posted by: admin
- Category: Competitive research
Bring to the table win-win survival strategies to ensure proactive domination.
-
Stick with Your Concept but Do Your Homework
- December 25, 2015
- Posted by: admin
- Category: Economics
With hundreds of medications in the market, Pharm Ltd. needed a proper method to predict and manage their inventory. Using a mean absolute percentage analysis (MAPE), the teams defined appropriate levels for raw materials and finished products by mapping.
-
Narrow Your Focus to Prevent Overanalysis
- December 14, 2015
- Posted by: admin
- Categories:
What is this highly valuable asset? Its own people. Says Morgan Fraud, the author of The Thinking Corporation, “Given that we are all capable of contributing new ideas, the question becomes how do you successfully generate, capture, process and implement ideas?”