POST PAGE
Recent News
ወቅታዊ ዜናዎች
-
December 10, 2025
Three Social Media Hacks for the Busy Entrepreneurበተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ጋር ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል ።Three Social Media Hacks for the Busy Entrepreneur
ፕሮጀክት አገልግሎቱ ከUNIDO ጋር በመተባበር ለ4 ተከታታይ ቀናት ያዘጋጀው በኢንቨስትመንት ፕሮጀክት አዘገጃጀትና ግምገማ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፕሮጀክት አገልግሎቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሽፈራው ሰለሞን ከUNIDO ጋር በርካታ ስራዎችን በትብብር ሲሰሩ የቆዩ መሆናቸውን ገልፀው አሁንም በዘርፉ የተሻለ ባለሙያ ለማፍራትና ድርጅቱ በኢትዮጵያ ለሚሰራቸው ስራዎች ፕሮጀክት አገልግሎቱ ያለውን ልምድ በመጠቀም በማማከር ዘርፉ ላይ በአጋርነት ለመስራት እንደሚፈልግ ገልጸው ለዚህም የሚያበቃ የተለያዩ ስልጠናዎችን በመሰጠት ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) የብሄራዊ ፕሮግራም ባለሙያ አቶ አሰግድ መብራቱ በበኩላቸው ከፕሮጀክት አገልግሎቱ ያለውን ትስስር በማጠናከር ወደፊት ለሚሰሩት ስራዎች የሚያግዙ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ማዘጋጀታቸውን ገልጸው ለዚህም ድርጅቱ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋል ብለዋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ጋር በመተባበር በሁለት ዙሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናውን ለመስጠት ያቀደ ሲሆን በሁለቱ ዙሮችም ከ40 በላይ ባለሙያዎችን ቴክኒካል በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚሰጥ መሆኑን በስልጠናው መክፈቻ ላይ ተገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ለረጅም ዓመታት የማማከርና የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥና ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተጠሪ የሆነ አንጋፋ ተቋም ነው፡
-
October 6, 2025
Мостбет Логин: Ставки и Спорт И Казино Онлайн Бонус вплоть 35 000
официальному Сайт Казино Мостбет Онлайн Личный приемную, Игровые Автоматы, проем Рабочее Зеркало Mostbet Content Как выйти Деньги Из Казино Mostbet Таблица Способов Пополнения И Вывода расходующихся Онлайн-казино Мостбет Mostbet Зеркало: Как найду Рабочий Доступ? уникального Разнообразие Игр Мостбет Live-ставки И Разделы С Играми Быстрая Регистрация В Один Клик И Верификация Аккаунта Бонусы И Промокоды В
-
October 6, 2025
Официальный Сайт Букмекерской Конторы 1вин
1win ᐉ Ставки На Спорт а Казино ᐉ официального Сайт Бк 1вин Content In Официальный Сайт Букмекерской Конторы Ключевые возможностей Платформы 1win Вход На Сайт 1win – это Ваш Ключ к Пополнение И Вывод денег Игрового Счета в Портале 1вин Адрес Регистрация На 1win: мой Путь К официальной Сайту 1вин Создание Ставок ведь Пользователи Выбирают