-
በኢፕአ ማኔጅመንት ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መካከል በቀን 13/5/17 ዓ.ም ውይይት የተካሄደ ሲሆን
- January 22, 2025
- Posted by: admin
- Categories:
No Commentsበኢፕአ ማኔጅመንት ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መካከል በቀን 13/5/17 ዓ.ም ውይይት የተካሄደ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው በኩል ዶክተር አዝመራው አጠር ያለ ማብራሪያ በጋራ ልንሰራባቸው የምንችላቸው 6 ትኩረት መስኮች (Thematic areas) ብለው ካቀረቡ በኋላ ኢፕአ ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ልንሰራባቸው የምንችላቸው ጉዳዮች ላይ በአቶ አለማየሁ አማካኝነት ቀርቧል፡፡ በኢፕአ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሺፈራው ሰለሞን በኩል የማጠናከሪያ ሀሳብ የቀረበ ሲሆን በመቀጠልም ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል በመጨረሻም የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከተፈረመ በኋላ የዩኒቨርሲቲው ስራዎች ተገብኝተዋል