ኢፕአ ከፍተኛ አመራሮች (TLM)

admin
January 22, 2025
በIDH-Ethiopia የስራ ኃላፊዎች በኩል የቀረቡ ሀሳቦች፤
• ድርጅታችን የአውሮፓን የሶሻል(Social)ና የተፈጥሮ ሁኔታዎችን (Environmental) ስታንዳርድ መሰረት አድርጎ የሚሰራ ነው፣
• ገበያ ተኮር (Market Based) የሆነ ድርጅት ነው፣
• በ3 ዋና ዋና ጉዳች ላይ የሚሰራ ነው (በመስክ ደረጃ(Field level Implementation) በቢዝነስ(Business Practice) እና በሴክተሮች (Sector Governance Transformation) ፣
• Industry parks Sustainability Project (IPSP) platform የአቋቋምን ሲሆን በውስጡ በአባልነት ወደ 12 የሚጠጉ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የያዘ ሲሆን ይህንን ፕላትፎርም ተረክቦ የሚያስቀጥል ተቋም ትክክለኛ እውቀት ያለው ተቋም ስለሚያስፈልገን ኢፕአ ነው ብለን እናምናለን፣
• ኢፕአ ካለው ልምድ አንጻር ፕላትፎርሙ በእናንተ በኩል በማለፍ፣ተጨማሪ አጋሮችንና የገቢ ምንጭ ሊያገኝበት ይችላል፣
• ፕላትፎርሙ የተለያዩ Working Group ይኖሩታል፣
• ወደ IDH-Ethiopia የመጣችሁበት ጊዜ ትክክለኛ ወቅት ነው፣
• እና አብረን የምሰራባቸው ጉዳዮች ብዙ ናቸው በማለት ዝርዝር የሆኑ ቴክኒካል ጉዳዮች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸውል፡፡